ሰናኽተንሬ አሕሞስ

ሰናኽተንሬ አሕሞስላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ለአጭር ወራት ምናልባት 1567 ዓክልበ. አካባቢ በሂክሶስ ዘመን የገዛ ፈርዖን እንደ ነበረ ይታመናል።

ሰናኽተንሬ አሕሞስ
ሰናኽተንሬ አሕሞስ የሚል ቅርስ
ሰናኽተንሬ አሕሞስ የሚል ቅርስ
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1567 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ 7 አንጠፍ
ተከታይ ሰቀነንሬ ታዖ
ባለቤት  ? ተቲሸሪ
ሥርወ-መንግሥት 17ኛው ሥርወ መንግሥት
አባት  ? 6 አንጠፍ

እስከ 2004 ዓም ድረስ ስሙ «ሰናኽተንሬ» ብቻ ከካርናክ ፈርዖን ዝርዝርና በአንዳንድ መቃብር ተጽፎ ይታወቅ ነበር። በ2004 ዓም ተጨማሪ ቅርሶች ተገኝተው ሌላው ስሙ አሕሞስ (ያሕመስ)፣ የሔሩ ስምመሪመዓት እንደ ሆነ ታወቀ። የተከታዩ የሰቀነንሬ ታዖ አባት፣ የካሞስና የ1 አሕሞስ አያት እንዲሁም የተቲሸሪ ባለቤት እንደ ሆነ ይገመታል፣ ይህ ግን እርግጥ አይደለም።

ቀዳሚው
7 አንጠፍ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1567 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሰቀነንሬ ታዖ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.