ሰሜን ተራራ
የ ስሜን ተራራ በሰሜን ጎንደር የሚገኝ የተራሮች ሰንሰለት ሲሆን ከኢትዮጵያ ከፍተኛው ተራራ ራስ ዳሸን በዚሁ ሰንሰለት መካከል ይገኛል። ይህ የተራራ ሰንሰለት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚገኙ እንስሳቶችን (እንደ ዋልያ፣ ቀይ ቀበሮ፣ ጭላዳ ዝንጀሮ፣ ወዘተ...) የመሳስሉ ዝርያዎችን አቅፎ ይዟል። የጥንቱ ግሪክ ጸሐፊ hamad በድርሰቶቹ ውስጥ የግሪኮቹ አማልዕክት በረዶ በበዛበት የኢትዮጵያ ተራሮች እረፍታቸውን እንደሚያሳልፉ መዝግቧል። በአንድ አንድ ተመራማሪወች ዘንድ ይህ ተራራ የስሜን ተራሮች ሰንሰለት ነው ተብሎ ይታመናል።
| ||||
---|---|---|---|---|
ስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ | ||||
ስሜን ተራሮች | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ዓይነት | ተፈጥሯዊ | |||
መመዘኛ | c(vii)(x) | |||
የውጭ ማጣቀሻ | 9 | |||
አካባቢ** | አፍሪካ | |||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርስ የሆነበት ጊዜ | 1970 (2ኛ ጉባኤ) | |||
ስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ | ||||
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ። ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.