ራቬና
ራቬና (ጣልያንኛ፦ Ravenna) የጣልያን ከተማ ነው።
ራቬና Ravenna | |
![]() | |
ክፍላገር | ኤሚሊያ-ሮማኛ |
ከፍታ | 4 ሜ. |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 159,385 |
![]() ![]() ራቬና | |
በአንድ አፈ ታሪክ ዘንድ ራቬና የተመሠረተው በያፌት ልጅ ቶቤል ነበረ። ቶቤል በመርከብ ደርሶ ሠርፈረኞችን በዚያ እንደ ተወ፣ ከዚያም የቶቤል ልጅ ሱብረስ ሌላ ከተማ በሚላኖ እንደ ሠራ በድሮ ጸሓፍት ተተርኳል።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.