ራስ ግምብ

ራስ ግምብፋሲል ግቢ ፊት ለፊት በስተ ሰሜን በኩል የሚገኝ ሲሆን በራስ ወልደ ልዑል በ1720ወቹ የተገነባ ነበር። ራስሥዑል ሚካኤል በኋለኛ ዘመን ስለኖሩበት፣ የራስ ሥዑል ሚካኤል ግምብ ተብሎም አንዳንዴ ይታወቃል።

*ግምጃ ቤት ማርያም
*ፋሲል ቤተክርስቲያን
*ድልድይ
*ቋል (ጋብቻ)ቤት
*እልፍኝ ጊዮርጊስ
አዋጅ መንገሪያ*
ክረምት ቤት*
*አዋጅ ነጋሪ
*ጃን ተከል ዋርካ
*ሰሜን
አደባባይ ተክለ ሃይማኖት

ማጣቀሻ

  1. Monti, Augsto,I castelli di Gondar , Societa Italiana Arti Grafiche Editrice, Rome 1938
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.