ራስ ዳሸን

ራስ ደጀን (በሌላ አጠራር ራስ ዳሽን) የኢትዮጵያ አንጋፋው ተራራና ከአፍሪካ በከፍታ 4ኛው ተራራ ነው።

ራስ ደጀን

ከፍታ 4,620 ሜትር[1]
ሀገር ወይም ክልል [በየዳ ወረዳ፣ሰሜን ጎንደር ዞን፣አማራ ክልል[ኢትዮጵያ]]
የተራሮች ሰንሰለት ስምሰሜን ተራሮች
አቀማመጥ13°15′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°24′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው1841 እ.ኤ.አ. በ ፌሬትና ጋሊኒዬ


ዋቢ ምንጮችና ማመሳከሪያዎች

  1. csa.gov.et
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.