ራስ ዳሸን
ራስ ደጀን (በሌላ አጠራር ራስ ዳሽን) የኢትዮጵያ አንጋፋው ተራራና ከአፍሪካ በከፍታ 4ኛው ተራራ ነው።
ራስ ደጀን | |
---|---|
ከፍታ | 4,620 ሜትር[1] |
ሀገር ወይም ክልል | [በየዳ ወረዳ፣ሰሜን ጎንደር ዞን፣አማራ ክልል[ኢትዮጵያ]] |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | ሰሜን ተራሮች |
አቀማመጥ | 13°15′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°24′ ምሥራቅ ኬንትሮስ |
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው | 1841 እ.ኤ.አ. በ ፌሬትና ጋሊኒዬ |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.