ራስ
ራስ ማለት በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የነበረ የማዕረግ ስም ነው።
ታዋቂ ፊት ራሶች
፩፡ራስ፡ሚካኤል፣
፪፡ራስ፡መኰንን፣
፫፡ራስ፡ወሌ፡ብጡል፣
፬፡ራስ፡መንገሻ፡ዮሐንስ፣
፭፡ራስ፡ተፈሪ፡መኰንን፣
፮፡ራስ፡አበበ፡አረጋይ፣
፯፡ራስ፡ደስታ፡ዳምጠው፣
ወዘተ።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.