ሞንቴኔግሮ

Црна Гора
Crna Gora
ሞንቴኔግሮ

የሞንቴኔግሮ ሰንደቅ ዓላማ የሞንቴኔግሮ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር:  Oj, svijetla majska zoro
Ој, свијетла мајска зоро
የሞንቴኔግሮመገኛ
የሞንቴኔግሮመገኛ
ዋና ከተማ ፖድጎሪጻ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ሰርብኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ
ፊሊፕ ቩያኖቪች
ዱሽኮ ማርኮቪክ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
13,812 (156ኛ)
1.5
የሕዝብ ብዛት
የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
678 931 (164ኛ)
625,883
ገንዘብ ዩሮ (€)
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +382
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .me

ስም

በአብዛኛው ቋንቋዎች የሀገሩ ስም ከጣልኛው «ሞንቴ ኔግሮ» ሲሆን፣ ይህ የሀገሩን ኗሪ ስም «ችርና ጎራ» ወይም «ጥቁር ተራራ» በመተርጐም ነው። በአንዳንድ ቋንቋ (ግሪክኛአልባንኛቱርክኛቻይንኛ) ሀገሩ በቀጥታ ትርጉም «ጥቁር ተራራ» ይባላል።


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.