ማጓጓዝ

በእንሰሳ፣ በሰውኃይል ጎማ ባላቸው ተሽከረካሪዎች በባቡር፣ በቱቦ በውኃ ላይ በሚንቀሳቀስ ጀልባ ወይም መርከብ በሰማይ በራሪ አውሮፕላን፣ሔሊኮፕተርና መንኮራኩር..ወዘተ መሰል ነገር ከመነሻ እስከ መድረሻ ማጓጓዝ ትራንስፖርት 'Transportation' ይባላል፣ የሰዎች፣የፈሳሽ፣የሸቀጥ እና የጥሬ እቃዎች ከቦታ ቦታ እንቅስቃሴ ነው። የማጓጓዣ መንገዶች የሚባሉት/የአየር መጓጓዣ፣የየብስ መጓጓዣ፣የባህር መጓጓዣ፣የባቡር መጓጓዣ፣የገመድ መጓጓዣ፣የቱቦእናየጠፈር መጓጓዣን ያጠቃልላል። መዋቅር፦አስጫኝ፣ጫኝ፣ጭነቱንአስተባባሪአካል፣ወኪል፣ጭነት አስረካቢ ተረካቢ እና ሌሎችም፣ በዚህ መሐል የሰው ማጓጓዝ ስራ ከሌሎቹ ተግባር ይለያል፣

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.