ማየ አይህ
ማየ ኣይህ ልሳነ ግዕዝ ሲሆን በአማርኛ ደግሞ «የጥፋት ውሃ» ይባላል። በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ይህ የኖህ መርከብ፣ የኖህ ቤተሠብና የኖህ ልጆች ያመለጡበት ጥፋት ዘመን ሆነ። እንዲሁም በዓለም ዙሪያ በተለያዩ እምነቶች ወይም ልማዶች ውስጥ፣ ለምሳሌ በጥንቱ ሱመር፣ ሕንድ ወይም በሜክሲኮ ኗሪዎች ልማድ፣ ተመሣሣይ ድርጊቶች እንደ ተከሠቱ ስለ ማየ አይህ ይነገራል።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.