ማሽን

ማሽንአቅምን በመጠቀም ተግባር የሚከውን መሳሪያ ነው።

ሁለት ጥርሶች

ቀላል ማሽን ደግሞ በተራው የጉልበትን አቅጣጫ ወይም መጠን የሚቀይር እቃ ማለትነው።

ኢንጅን የማሽን አይነት ሲሆን፣ ሙቀትን ወይም ሌላ አይነት አቅሞችን ወደ ተንቀሳቃሽ አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው። ብዙ ጊዜ ኢንጅኖች የበላይ ማሽኖች አካል ሁነው ይታያሉ፣ ለምሳሌ ተቀጣጣይ ኢንጅንመኪና አካል እንደሆነ።

የማሽን አይነቶች

የማሽን አይነቶች እና አካላቶቻቸው
መደባቸውማሽኖቹ
ቀላል ማሽንተዳፋት, ሽክርክርና ምሶሶ , መፈንቅል, በከራ, ውሻል, ብሎን
የተንቀሳቃሽ አካላቶችዘንግ, ችኩኔታ, ቀበቶ(ማሽን), ባሊ, አጣብቂ, ጥርስ(ማሽን), ቁልፍ, ሰንሰለት, ጥርስና ሰንሰለት, ዘዋሪ ሰንሰለት, ገመድ, መድፈኛ, ሞላ, ሽክርክር,
ሰዓትአተሚክ ሰዓት, ሰዓትሜትር, የተወዛዋዥ ሰዓት, የኳርትዝ ሰዓት
ጋዝ ጨማቂ እና ፐምፕየአርኪሜድ ብሎን, የጄት ፐምፕ, ውሃ አንሽ, ፐምፕ, ቱያ ወናፍ, ጠፈር ፐምፕ
የሙቀት ኢንጅንውጭ ተቀጣጣ ኢንጅንየእንፋሎት ኢንጅን, ስቲርሊንግ ኢንጅን
ውስጥ ተቀጣጣ ኢንጅንተገልባጭ ኢንጅን, ጋዝ መዘውር
ሙቀት ፐምፕማቀዝቀሻ, ሙቀተኤሌክትሪክ ማቀዝቀዣ, ተደጋጋሚ ማቀዝቀዣ
አያያዥኮራጅ, ካም, ፓውሲ-ሊፕኪን አያያዥ
ቱርሲናጋዝ ቱርሲና, ጄት ኢንጂን, እንፋሎት ቱርሲና, ውሃ ቱርሲና, ነፋስ ጄኔሬተር, ነፋስ ወፍጮ
አየር ቅጠልየመርከብ ሸራ, ክንፍ, ረደር, የአውሮፕላን ክንፍ, ገፊ
ኤሌክትሮንክጠፈር ቱቦ, ትራንዚዝተር, ዳዮድ, ሬዚስተር, ካፓሲተር, ኢንዳክተር, ሜምዚስተር
በያይነቱሮቦት, ቬንዲንግ ማሽን, ንፋስ ቱቦ, መመዘኛ ማሽን, መበየኛ ማሽን
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.