ማረሻ
ማረሻ በግብርና በከብት የሚሳብ መሬቱን ለማረስ የሚጠቀም ማሣሪያ ነው። በሱመር በ2175 ዓክልበ. ግድም ተፈጠረ። ከዚያው ጥቅሙ በቶሎ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ፣ አውሮጳ፣ ቻይና አፍሪቃና ሌላም ቦታዎች ተስፋፋ።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.