ማህተማ ጋንዲ
ማሀትማ ጋንዲ በመባል የሚታወቁት ሞሃንዳስ ካራምቻንድ ጋንዲ ሕንድን ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛትነት ለማውጣት የተደረገውን ሰላማዊ ትግል መርተው ግብ ያገቡ መሪ ናቸው። እኚህ ታላቅ የሰላማዊ እንቅስቃሴ መሪ ጥር 21 ቀን 1948 ዓ/ም በነፍሰ ገዳይ እጅ ተገደሉ።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.