ሚያዝያ ፲፱

ሚያዝያ ፲፱፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፳፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፳፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፴፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፴፮ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፲፯ ዓ/ም - በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት አልጋ ወራሽ እና ባለሙሉ ሥልጣን እንደራሴ 'የግል ገንዘብ' የተሠራውና በስማቸው የተሠየመው የተፈሪ መኰንን ትምሕርት ቤት ተከፈተ።
  • ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ቶጎፈረንሳይ ቅኝ ግዛትነት ነፃነቷን አወጀች። ሲልቫኑስ ኦሊምፒዮ የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት ሆኑ።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ አብዮታዊ ፍንዳታ የምድር ጦር ሠራዊት አባላት ሦስት ጄኔራሎችን በቁጥጥር ሥር አዋሉ።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በብሪታኒያ በሚገኘው የሊቢያ ቋሚ ልዑካን መሥሪያ ቤት ደጅ ላይ አንዲት እንግላዚዊት የፖሊስ ባልደረባ በመገደሏ ምክንያት የብሪታኒያ መንግሥት ከሊቢያ ጋር የዲፕሎማቲክ ግንኙነቱን ከማቋረጡም ባሻገር፣ በዛሬው ዕለት የሊቢያን ልዑካን ካገር አስወጡ።

ልደት


ዕለተ ሞት

በመዲናዋ በአክራ ተቀብሯል።

ዋቢ ምንጮች

  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FO 371/190144 Annual Review of 1965
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 31/1118፣ ETHIOPIA: ANNUAL REVIEW FOR 1971
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.