ሚያዝያ ፲፭
ሚያዝያ ፲፭፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፳፭ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፳ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፵፩ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፵ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በአብዮቱ ፍንዳታ እይተካሄዱ ያሉትን አድማዎችና ሰላማዊ ሰልፎችን ለመግታት የሚወስዳቸውን እርምጃዎች አስታወቀ። የፖስታ ሠራተኞች የአራት ቀን አድማቸውን ጀመሩ።
- ፲፱፻፹፪ ዓ/ም - ናሚቢያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መቶ ስልሳኛ አባል ሆነች።
ልደት
ዕለተ ሞት
- ፲፱፻፺፱ ዓ/ም - የሩሲያ ኅብረት መንግሥት (Russian Federation) የመጀመሪያው ፕሬዚደንት የነበሩት ቦሪስ የልስቲን በተወለዱ በሰባ ስድስት ዓመታቸው አረፉ።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.