ሚያዝያ ፳፭
ሚያዝያ ፳፭፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፴፭ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፴ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፴፩ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፴ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - የፋሺስት ኢጣልያ መንግሥት ኢትዮጵያን ወሮ ለአምሥት ዓመታት በጦር ኃይል ላጠቃበት በከፈለው ካሣ ገንዘብ የተገነባው የቆቃ የመብራት ኃይል ማመንጫ ግድብ በንጉሠ ነገሥቱ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ተመረቀ።
ልደት
ዕለተ ሞት
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.