ሚልኪ ዌይ

ሚልኪ ዌይ ወይም በአማርኛ «የወተት ጎዳና» ወይም ፍኖተ ሀሊብከዋክብት እና የተለያዩ ሰማያዊ አካላት ስብስብ ወይም ረጨት ነው። ይህ ረጨት ውፍረቱ 1000 የብርሃን አመት ይገመታል። ከአንዱ ጫፍ እስከሌላኛው ጫፍ ያለው ርቀት ሲለካ (በዲያሜትር) ደግሞ 100 000 የብርሃን አመት ይሆናል። በውስጡ ከ100 እስከ 400 ቢልዮን ከዋክብቶች እንደያዘ ይገመታል። በዚህ ረጨት ውስጥ ሥርዐተ-ፈለክ ወይም ፀሐይን ማእከል ያደረገው ፈለክ ይገኛል።

ፍኖተ ሀሊብ ረጨት

ለተጨማሪ ይዩ

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.