ሙዝ
ሙዝ ከሙዝ ተክል ዝርያዎች የወጣው የፍራፍሬ አይነት ነው።
ዛሬ የሰው ልጆች የሚበሉት የተለመዱት ተራ ሙዝ አይነቶች በተለይ ከአውሬ ዝርያ ሾለ ሙዝ (Musa acuminata) ወይም ከዚህና ከሌላ አውሬ ዝርያ የባልቢስ ሙዝ (Musa balbisiana) ክልሶች ተደረጁ። ከነዚህ ውጭ ብዙ ልዩ ልዩ ሌሎች ዝርዮች በተለይ በኒው ጊኔ፣ ቦርኒዮና ባካባቢያቸው ሁሉ ይገኛሉ።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.