ሙዚቃ
ሙዚቃ ድምጸቱ ልዩ ዉበት ያለውና በስው ልቡና ውስጥ ሰርስሮ ሊገባ የሚችል ኃይል አለው። ሙዚቃን ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዱስ ያሬድ እንደፈለሰፈው ይነገርለታል። ሙዚቃ እከሌ ፈጠረው የሚባል አይደልም በመሳሪያ ተደግፎ ወይንም በድምጥ ውስጣዊ ስሜትን መግልጫ አንጉርጉሮ ወይም ደምጥ ነው። ቅዱስ ያሬድ የቤተክርስቲያን ዜማን ይፈለሰፈ ታላቅ መንፈሳዊ አባት ነው።
- የኢትዮጵያ ሙዚቃ
- የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎች
- ቴዲ አፍሮ
- አርባ ልጆች
- ሙሉቁን መለሠ ዘፈን ሠውነቷ ታሪክ
- አዝማሪቤት ሙዚቃና በቪዲዮ www.AzmariBet.com Archived ማርች 8, 2009 at the Wayback Machine
- የኢትዮጵያ ሙዚቃና ቀልድ በቪዲዮ በያይነቱ እዚህ ይመልከቱ Archived ሴፕቴምበር 28, 2006 at the Wayback Machine
- የኢትዮጵያ ሙዚቃ በያይነቱ Archived ኖቬምበር 1, 2008 at the Wayback Machine
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.