ሙሳ በእስልምና አስራ አምስተኛ ነብይ ሲሆን የእስራኤል ህጻናትን ከፊርአዉን (ፈርዖን) በተአምረኛ እንጨቱ በአላህ ፈቃድ ባህሩን ከሁለት ከፍሎ ያዳናቸዉ ነብይ ነው።
ደግሞ ይዩ፦ ሙሴ