መጋቢት ፱
መጋቢት ፱፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፱ነኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፸፬ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸፮ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፰፻፶፫ ዓ/ም - ኢጣልያ በአንድ መንግሥት ተባበረ።
- ፲፱፻፯ ዓ/ም - በመጀመሪያው የዓለም ጦርነት እንግሊዞች በዳርዳኔል ቱርክ ላይ ሲወረሩ አልተከናወንም።
- ፲፱፻፵፭ ዓ/ም - በቱርክ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የ ፪መቶ፶ ሰዎችን ሕይወት አጠፋ።
- ፲፱፻፹፪ ዓ/ም - በምሥራቃዊ ጀርመን ለመጀመርያ ጊዜ የነጻ ምርጫ ተካሄደ።
ልደት
ዕለተ ሞት
ዋቢ ምንጮች
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.