መጋቢት ፳፭

መጋቢት ፳፭፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፭ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፹፱ነኛው እና የመጨረሻው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፷፩ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፷ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፰፻፷ ዓ/ም - የዓፄ ቴዎድሮስ ትልቁ መድፍ፣ 'ሴባስቶፖል' ከስድስት ወራት ጉዞ በኋላ በዚህ ዕለት መቅደላ ምሽግ ስር ሰላምጌ ደረሰ።

ልደት


ዋቢ ምንጮች


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.