መጋቢት ፳
መጋቢት ፳፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፹፭ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፷፮ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፷፭ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - ክቡር ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ኾነው ተሾሙ።
ልደት
ዕለተ ሞት
ዋቢ ምንጮች
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.