መካከለኛ አፍሪካ

መካከለኛ አፍሪካአፍሪካ መካከል ያለው አውራጃ ነው። በተመድ ትርጒም፣ 11 አገራት ይጥቅልላል፣ እነርሱም አንጎላካሜሩንየመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክቻድኮንጎ ሪፐብሊክኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክኢኳቶሪያል ጊኔጋቦንሳን ቶሜና ፕሪንሲፔ ናቸው።

መካከለኛ አፍሪካ አገራት (ተመድ)።

በሌላ በተለምዶ ትርጉሞች፣ «ማዕከለኛ አፍሪካ» ማለት ቻድ፣ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኮንጎ ዲኦክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሲሆኑ፣ ርዋንዳቡሩንዲ ደግሞ፣ አንዳንዴም ዛምቢያ ወይም ደቡብ ሱዳን ይጨመራሉ።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.