መንኮራኩር
መንኮራኩር (spaceship) ወደ ጠፈር ለመጓዝ የሚያገለግል ዘመናዊ ማሽን ነው። እነዚህ የማሽን ዓይነቶች ለተለያዩ ጥቅሞች ይውላሉ። ከነዚህም ጥቅሞች መካከል እንደ መገናኛ፣ መሬትን ለመቃኘት እንዲሁም የአየር ሁኔታ ትንበያ ለማዘጋጀት የሚሉት ይገኙበታል። የመጀመሪያው የጠፈር መንኮራኩር የተመነጠቀው እ.ኤ.አ በ1957 ጥቅምት 4 ነበር። ስምዋም ስፑትኒክ 1 ትባላለች።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.