መስጴጦምያ

መስጴጦምያ (ከግሪክኛ፦ Μεσοποταμία /መሶፖታሚያ/፣ «ከወንዞች መካከል ያለችው አገር») ከጤግሮስ ወንዝ እና ከኤፍራጥስ ወንዝ መካከል ያሉት አገሮች ሁሉ ማለት ነው። አሁን ይህ አቅራቢያ በኢራቅሶርያቱርክ ይከፋፈላል። በጥንት ሱመርአካድባቢሎንአሦርአራምና ሌሎችም ልዩ ልዩ መንግሥታት በነዚህ ወንዞች መካከል ይገዙ ነበር።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.