መስከረም ፳፭
መስከረም ፳፭ ቀን
:...
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፯፻፹፮
ዓ.ም. በ
ፈረንሳይ
አብዮት
፣
ክርስትና
የመንግሥታዊ ሐይማኖትነቱ ተሰረዘ። መንግሥትና ሐይማኖት የተለያዩ መሆናቸው ተደነገገ።
፲፱፻፵፬
ዓ.ም.
ቦብ ጌልዶፍ
(ሮበርት ፍረደሪክ ዜኖን ጌልዶፍ(Robert Frederick Zenon Geldof)) የተባለው የ
አየርላንድ
ዜጋ ተወለደ።
፲፱፻፶፫
ዓ/ም - የ
ደቡብ አፍሪካ
ነጮች አገሪቱን ሪፑብሊክ ለማድረግ ምርጫ አካሄዱ።
የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም
-
ጥቅምት
-
ኅዳር
-
ታኅሣሥ
-
ጥር
-
የካቲት
-
መጋቢት
-
ሚያዝያ
-
ግንቦት
-
ሰኔ
-
ሐምሌ
-
ነሐሴ
-
ጳጉሜ
This article is issued from
Wikipedia
. The text is licensed under
Creative Commons - Attribution - Sharealike
. Additional terms may apply for the media files.