መስከረም ፳፪
መስከረም ፳፪' ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፳፪ኛው ዕለት እና የክረምት ፺፪ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ ፍጻሜ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፵፬ ቀናት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፵፫ ዕለታት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. በብሪታንያ የስኮትላንድ ተወላጅ የሆነው ጆን ሎጊ ቤርድ ለመጀመሪያ ጊዜ ቴሌቪዥን ፈተነ።
- ፲፱፻፶፩ ዓ.ም. ጊኒ ከፈረንሳይ ቅኝ ግዛትነት ተላቃ ነጻነቷን ተቀዳጀች።
ልደት
- ፲፰፻፷፪ ዓ.ም. ሞሃንድራስ ካራምቻንድ ጋንዲ ፤ ወይም ማሃትማ ጋንዲ በዛሬው ዕለት ጉጅራት በሚባለው የሕንድ ክፍለ ሀገር ውስጥ ፖርባንዳር በምትባል የጠረፍ ከተማ ተወለደ።
ዋቢ ምንጮች
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.