መስከረም

መስከረም የወር ስም ሆኖ በጳጉሜ ወር እና በጥቅምት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ መጀመርያው የወር ስም ነው።

የመስከረም ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

«መስከረም» ከግዕዙ «ከረመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።[1] ሌላ ከቀረቡት ግመቶች መካከል መነሻው «መሰስ-ከረም» (ክረምቱ መሰስ ብሎ ማለፉን)፣ ወይም «መዘክረ-ዓም» (የዓመት መታወሻ) ይባላል።[2] [3]ቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ጦውት ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ጀሑቲ» መጣ።

ጎርጎርዮስ አቆጣጠርሰፕቴምበር መጨረሻና የኦክቶበር መጀመርያ ነው።

በመስከረም ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገራት


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

ዘመን

  1. ዘመነ ማቴዎስ
  2. ዘመነ ማርቆስ
  3. ዘመነ ሉቃስ
  4. ዘመነ ዮሀንስ

ማመዛገቢያ

  1. "The Ethiopic Calendar". Archived from the original on 2014-03-31. በ2009-08-24 የተወሰደ.
  2. «ኅዳር እና ወጉ» በሔኖክ ያሬድ፣ 3 Dec. 2008 እ.ኤ.ኣ.
  3. ደስታ፡ተክለ፡ወልድ «ዐዲስ፡ያማርኛ፡መዝገበ፡ቃላት» አርቲስቲክ ማተሚያ ቢት፣ አዲስ አበባ ፲፱፻፷፪ ዓ.ም ገጽ ፰፻፳

መደኸየኸቸኸቸከቸከቸከኸቸከቸኸተኸኸተኸተኸተኸተተኸተኸተኸተኸተኸተኸተኸኸተከተከተከተጰተተጰተጰተጰተጰጥረ ነገሮች

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.