መሪብታዊ ቀቲ
መሪብታዊ ወይም መሪብሬ ቀቲ (አቅቶይ) ከ2331 እስከ 2271 ዓክልበ. ግድም ድረስ በ9ኛው ሥርወ መንግሥት የግብፅ ፈርዖንና የቀቲ (አቅቶይ) ልጅ ይመስላል። (ነገር ግን የአሁን ሊቃውንት ስለ ቀቲዎቹ ዘመናት፣ አከታተል እና መታወቂያዎች እጅግ ይለያያሉ።) የመሪብታዊ ሕልውና ከአንዳንድ ቅርስ ይታወቃል። ዋና ከተማው ሄራክሌውፖሊስ (ግብጽኛ፦ ኸነን-ነሱት) ነበረ።
ቀዳሚው ቀቲ (አቅቶይ) |
የግብፅ ፈርዖን 2331-2271 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ ሳ-... ቀቲ ? |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.