የመልክዓ ምድር (ወይም ጂዎግራፊ) የመሬት አቀማመጥ ወይም ገጽታ የሚያመልከት ጥናት ነው። ቃሉ ጂዎግራፊ ከግሪክ γεωγραφία /ጌዮግራፊያ/ «ምድር መጻፍ» መጣ።