ሐምሌ ፲፱

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲፱ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፵፯ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፵፮ ዕለታት ይቀራሉ ።

ሐምሌ ፲፱

የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግሥ ፣ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት ኢያሉጣን ከእሳት ውስጥ ያወጣበት ቀን ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፰፻፳፫ ዓ/ም ቤልጂየም ነጻ ስትሆን ቀዳማዊ ሊዮፖልድ የአገሪቷ ንጉሥ ሆኑ።
  • ፲፱፻፵፬ ዓ/ም የግብጽ ንጉሥ ፋሩቅ ዙፋናቸውን ለልጃቸው ንጉሥ ፉዋድ ለቀቁ።
  • ፲፱፻፵፭ ዓ/ም በኩባዊው ፊደል ካስትሮ መሪነት ሞንካዳ በሚባል የሠራዊት ሠፈር ላይ የተሞከረው ያልተሳካ ጥቃት በአገሪቱ ፕረዚደንት ፉልጀንሲዮ ባቲስታ ላይ የተከሰተውን የኩባ አብዮት የመጀመሪያ ድርጊት ሆነ።

ልደት


ዕለተ ሞት


ዋቢ ምንጮች


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.