ሐምሌ ፱

ሐምሌ ፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፶፮ ቀናት በዘመነ ዮሐንስ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶፭ ቀናት ይቀራሉ።

አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፯፻፹፪ ዓ/ም- ዲስትሪክት ኦፍ ኮሉምቢያ (District of Columbia) የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት መቀመጫ ዋና ከተማ ሆነ።
  • ፲፱፻፳፫ ዓ/ም - ዓፄ ኃይለ ሥላሴኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሆነው ዘውድ በጫኑ በዘጠነኛው ወር የሀገሪቱን የመጀመሪያውን ሕገ መንግሥት በንጉሠ ነገሥቱ፣ አልጋ ወራሹ፣ ጳጳሳቱ፣ መሳፍንቱ፣ ሚኒስትሮቹ እና ባላባቶቹ መኳንንቱም ፈርመውበት በዐዋጅ ተግባር ላይ ዋለ።
  • ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - ጨረቃ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰውን ልጅ ይዞ ያረፈው አፖሎ 11 መንኮራኩር ከኬኔዲ የጠረፍ ማዕከል ተተኮሰ።

ልደት


ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች

  • ‘ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ’ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ፣ ፩ኛ መጽሐፍ፣ ፲፱፻፳፱ ዓ/ም


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.