ሐምሌ

ሀምሌ

የሐምሌ ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

ሐምሌ የወር ስም ሆኖ በሰኔ እና በነሐሴ ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥራ አንደኛው (፲፩ ኛው) የወር ስም ነው። «ሐምሌ» ከግዕዙ «ሐመለ» ከሚለው ቃል የመጣ ነው።[1] ሐምሌ የክረምት ሁለተኛው ወር ነው።


በሐምሌ ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገሮች

  • ሐምሌ ፳/20 ቀን ፲፰፻፴፱/1839 ዓ/ም በአሜሪካ ከግሎሌነት (የግድ ሎሌ ወይም ባርያ) ነጻ የወጡ ጥቁሮች ያሁንዋን ላይቤሪያን መሠረቱ።


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

ዋቢ ምንጮች

  1. "Archive copy". Archived from the original on 2014-03-31. በ2010-09-03 የተወሰደ.
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.