ሐሙስ

ሐሙስ የሳምንቱ አምስተኛ ቀን ሲሆን ረቡዕ በኋላ ከዓርብ በፊት ይገኛል። ስሙ ሐምስ (አምስተኛ) ከሚለው የግዕዝ ቁጥር የወጣ ነው።

ቋንቋ ስም ትርጉም
ጀርመንኛDonnerstag (ዶነርስታግ) የነጎድጓድ (አምላክ) ቀን
ቻይንኛ星期四 (ሺንግ ጪ ስር)) አራተኛው ቀን ከሳምንት
እስፓንኛJueves (ህዌቨስ) ጁፒተር (አምላክ) ቀን
ፈረንሳይኛJeudi (ዡዲ) የጁፒተር ቀን
ጣልኛGiovedì (ጆቬዲ) የጁፒተር ቀን
እንግሊዝኛThursday (ርዝደይ) የነጎድጓድ ቀን
ሆላንድኛDonderdag (ዶንደርዳግ) የነጎድጓድ ቀን
ጃፓንኛ木曜日 (ሞኩዮቢ) የጁፒተር (ፈለክ) ቀን
ፖርቱጊዝQuinta-feira (ኪንታፈይራ) አምስተኛው ቀን
ዘመናዊ ግሪክΠέμπτη (ፐምፕቴ) አምስተኛው ቀን
ዕብራይስጥ יום חמישי (ዮም ሐሚሺ) አምስተኛው ቀን
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.