ልዕልት ዳያና
ልዕልት ዳያና (1953-1989 ዓም) የዩናይትድ ኪንግደም አልጋ ወራሽ የልዑል ቻርልስ ቀድሞ ባለቤት ነበሩ። በ1973 አጋብተው በኋላ በ1988 ዓም ተፈቱ። ከዚህ በኋላ በ1989 ዓም በ36ኛው ዓመታቸው ልዕልቱ በመኪና አደጋ አረፉ።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.