ልዑል

ልዑልኢትዮጵያ የነገሥታት ተወላጆች፤ የታላላቆች መሳፍንትና ባላባቶች የወንድ ፆታ የስም ቅጽል፣ ማዕርግ ሲሆን ትርጓሜውም ከፍ ያለ፤ በላይ የኾነ፣ ላይኛ፤ ከፍተኛ ማለት ነው።

ዋቢ ምንጭ

  • ደስታ ተክለወልድ፤ «ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት»፤ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት (፲፱፻፷፪ ዓ/ም) ገጽ ፯፻፴፪
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.