ላጋሽ
ላጋሽ የሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው በአረብኛ ተል አል-ሒባ ተብሎ በዘመናዊው አገር ኢራቅ ውስጥ ይገኛል።
ላጋሽ (ተል-አል-ሒባ) | |
---|---|
የላጋሽ ንጉስ ኡር-ናንሼ ቅርስ | |
ሥፍራ | |
| |
መንግሥት | የላጋሽ መንግሥት |
ዘመን | 2300-1975 ዓክልበ. ግድም |
ዘመናዊ አገር | ኢራቅ |
ጥንታዊ አገር | ሱመር |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.