ላይኛ ሶርብኛ

ላይኛ ሶርብኛ በምሥራቅ ጀርመን አገር የሚገኝ ቋንቋ ሲሆን የፖሎኛ ቅርብ ዘመድ ነው። 40,000 የሚያሕሉ ተናጋሪዎች አሉት።

ሶርብኛ (ላይኛና ታችኛ) የሚገኝበት ሥፍራ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.