ላስ ቬጋስ

ላስ ቬጋስ (እንግሊዝኛ፦ Las Vegas) የኔቫዳ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1897 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 596,424 አካባቢ ነው።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.