ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ
ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ ከ2194 እስከ 2187 ዓክልበ. ድረስ ግድም የኡሩክ ንጉሥና የሱመር አለቃ ነበረ። ከኡሩክ በላይ ኡርን፣ ኪሽንና ኒፑርን ገዛ። ከላጋሽ ንጉሥ ኤንመተና ጋራ የወዳጅነት ስምምነት ተዋዋለ።
ቀዳሚው የላጋሽ ንጉሥ ኤአናቱም |
የሱመር አለቃ 2194-2187 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ የኡር ንጉሥ ናኒ |
ቀዳሚው ኤንሻኩሻና |
የኡሩክ ንጉሥ 2195-2187 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ አርጋንዴአ |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.