ሆሣዕና (ከተማ)
ሆሳዕና በኢትዮጵያ የደቡብ ብሄር ብሄረስቦችና ሕዝቦች ክልል በሀዲያ ዞን የሚገኝ ከተማ ነው። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ57,439 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 28,163 ወንዶችና 29,276 ሴቶች ይገኙበታል።[1]
ሆሣዕና | |
አገር | ኢትዮጵያ |
ክልል | ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል |
ዞን | ሀዲያ ዞን |
ከፍታ | 2,177 ሜ. |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 75,963 |
ሆሣዕና | |
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ65,317 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። ኗሪዎቹ በብዛት የሀድይኛ ተናጋሪዎች ናቸው።
የከተማው አቀማመጥ በ7°34′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°52′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]
ምንጮች
- "ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን". Archived from the original on 2007-08-13. በ2006-09-07 የተወሰደ.
- Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.