ሁለትዮሽ ቁጥር ስርዓት
ሁለትዮሽ የቁጥር ስርዓት የምንለው ማንኛውንም ቁጥር በሁለት አይነት መልክቶች መወከል የሚችልን የቁጥር ስርዓት ነው። ለምሳሌ ማናቸውንም ቁጥር በ0 እና 1 ብቻ ስንወክል ያ ስርዓት ሁለትዮሽ የቁጥር ስርዓት ይባላል። ይህ የቁጥር ዘዴ በዲጂታል ኮረንቲ ክፍሎች በቀጥታ መወከል ስለሚችል ማናቸውም ዘመናዊ ኮምፒዩተሮች ውስጣቸው የሚሰራው በሁለትዮሽ የቁጥር ስርዓት ነው።
አስርዮሽ
የቁጥርስርዓት |
በሁለትዮሽ የቁጥር
ስርዓት ሲተረጎም |
---|---|
0 | 0 |
1 | 1 |
2 | 10 |
3 | 11 |
4 | 100 |
5 | 101 |
6 | 110 |
7 | 111 |
8 | 1000 |
9 | 1001 |
10 | 1010 |
11 | 1011 |
12 | 1100 |
13 | 1101 |
14 | 1110 |
15 | 1111 |
16 | 10000 |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.