ሀንጋርኛ

ሀንጋርኛ (ሀንጋርኛ፦ magyar /ማውጃር/) በሀንጋሪና ከሀንጋሪ አጠገብ ባሉት ክፍሎች የሚነገር ፊኖ-ኡግሪክ ቋንቋ ነው።

ሀንጋርኛ የሚነግሩባቸው ቦታዎች
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.